ሚስቱ እና አዲሱ ፍቅረኛ ተገናኙ ....የልጆቼን አባት ለኔ ተይልኝ ተማፀነቻት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • የልጆቹ እናት ሚስቱ እና ልጆቹ አገናኘናቸው
    የልጆቼን አባት ለኔ ተይልኝ ተማፀነቻት
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
    ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
    #EndalkTube #habmidea #ardaplaus #ድንቅልጆች

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @user-cv8dy1ck6b
    @user-cv8dy1ck6b 7 месяцев назад +313

    ሰውየው ግን እንዳያስገድልህ እንዳልክ ራስህን ጠብቅ ሀብታሞች ወንጀለኛና እጃቸው ሰፊ ነው እኔ ላንተ ነው ምፈራለሁ😢😢

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 7 месяцев назад +5

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔም በጣም ፍረው ሰው ሰይሆን ይሄ አውረ ነው እበክህ እንደልክ አደረ ብቻህን የትም እንዳትሄድ

    • @wossenlakew9157
      @wossenlakew9157 7 месяцев назад +1

      እግዛቤሔር ይጠብቅህ

    • @eshetneshteklehaymanot9615
      @eshetneshteklehaymanot9615 7 месяцев назад +2

      ትክክል እንዳልክ ለራሱ ማሰብ ትቷል።

    • @hirutkidanemariam5364
      @hirutkidanemariam5364 7 месяцев назад

      awo' betekekel sowyew kemadreg ayimelesem.

    • @rabia4266
      @rabia4266 7 месяцев назад +4

      አላህ ይጠብቀዉ ለእዉነት የቆመ ነዉ የስንቱን ህይወት ታደገዉ

  • @danielhailu4451
    @danielhailu4451 7 месяцев назад +40

    ተማሪዋ ልጅ ንፁህነት ይታይባታል በጣም የተጎዳችው የምታሳዝነውም እሷ ናት ልብ ይሰብራል
    ፈጣሩ ብርታቱን ይስጣት

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 7 месяцев назад +253

    ከሚስትየዋ የበለጠ የዛችኛዋ ህይወት መበላሸት አሳዘነኝ ሁፍፍፍ😢

    • @najata.medeyanajatamedeya2069
      @najata.medeyanajatamedeya2069 7 месяцев назад +1

      Efffffffffffff enarasu😢😢😢😢😢😢

    • @tegestasrat4843
      @tegestasrat4843 7 месяцев назад +7

      በጣም ሚስቱማ ብትጣላም ትካፈላለች ይቺ ናት የትም የወደቀችዉ

    • @kukutilove
      @kukutilove 7 месяцев назад +8

      አታሳዝንም ለብር ብላ ከሸማግሌ ጋር ትማግጣለች: አንድ ሰው እድሜው ገፋ ካለ ሹገር ዳዲ መሆኑ የታወቀ ነው

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 7 месяцев назад +3

      እኔ አፍር ልቡላ አንጄቴን በላሸው 😢😢😢😢😢

    • @user-rj6ue3vt5i
      @user-rj6ue3vt5i 7 месяцев назад

      @@kukutilove ተይ አትፍርጄ ውሎነገር ዋሸቱትነው አትፍርጄ

  • @raheltsegaye4445
    @raheltsegaye4445 7 месяцев назад +37

    የሚገርም ነው ልጅቷ ምንም ጥፋት የለባትም በእውነት የስነ ልቦና እርዳታ ያስፈልጋታል ሴት ልጅ በጆሮዋ ነው የምታምነው በቃላት ድርደራ አሳምኖአት ሕይወቷን አበላሽቷል ስለዚህ ሰውየው ትዳር ልጆች እያለው መማገጡ ለፍርድ ይቅረብ ባለጌ ሰው ቅጣቱን ያግኝ የምትሉ ላይክ አድርጉ አመሰግናለሁ ጋዜጠኛው ጀግና ነህ !!ቸሩ መድኃኔዓለም ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq 7 месяцев назад +381

    ወንድማችን እራስህን ጠብቅ እባክህ ከፈጣሪ በታች ጎደኛ ያዝ ሰለአንተ ተመልካችም ተሳቀቅን ❤😢

  • @user-ew5fj7vd5g
    @user-ew5fj7vd5g 6 месяцев назад +5

    እንዳልክ ለተበደሉ ደራሽ የዚህ ዘመን ጀግና ነህ ። ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጅቷ አንጀት ትበላለች

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 7 месяцев назад +119

    ጥፋቱ ባለቤትሽ ነው እንጂ ልጅትዋ ምንም ጥፋት የለባትም። አይዞሽ በያት እባክሽ

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s 7 месяцев назад

      አወ ይሄ ሙጀሊስ

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 7 месяцев назад +2

      ኖትልቅሠው ነው እንዴት እሥካሁን አላገባህም ማለት ነበረባት ገንዘቡን አይታነው

    • @user-ze5yb2bw5i
      @user-ze5yb2bw5i 7 месяцев назад

      🤣🤣​@@user-tt5ne9uv4s

  • @yamg1992
    @yamg1992 7 месяцев назад +66

    እዉነትም በዚህ ዘመን ንፁህ ፍቅር መኖሩን በዚህች ምስኪን ልጅ አየሁኝ😢😢😢

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 7 месяцев назад

      ገንዘብ ባይኖረው ፍቅር የለም ከሹገር ዳዲ

    • @MadinaMadina-up4hb
      @MadinaMadina-up4hb 7 месяцев назад +1

      ትልቅ ነዉ ሰዉየዉ ግን ሀብት አለወ ለዛ ነዉ የቀረበችዉ

    • @dessiebaylie7491
      @dessiebaylie7491 6 месяцев назад

      This is script

  • @HaymiTube138
    @HaymiTube138 7 месяцев назад +174

    ሃገራችን ከጦርነት ከድህነት ይጠብቅልን ❤💝💜🌹

    • @user-im4jl8id1w
      @user-im4jl8id1w 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን❤

    • @youanika3327
      @youanika3327 7 месяцев назад

      Amen

    • @nuhamin9673
      @nuhamin9673 6 месяцев назад

      Amen

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 6 месяцев назад

      Amen Amen 🎉

    • @workeerkalo5971
      @workeerkalo5971 3 месяца назад

      ሀገራችን ከድህነት፣ከጦርነት ና ከዘረኝነት ይጠብቅልን።❤

  • @jemalbeshir9492
    @jemalbeshir9492 7 месяцев назад +25

    ልጅቷ ምንም ጥፈት የለባትም እንዲያውም በጣም ታሳዝናለች ሚስት ለመረዳት ሞክሪ ፈጣሪ ከዚህ ጉዳት ይጠብቅሽ በጣም ተጎድታለች ኧረሱን ይዘሺው ገደል ግቢ ምን አይነት ናት በፈጣሪ ደነዝ

    • @user-jf6ix8rm7s
      @user-jf6ix8rm7s 7 месяцев назад

      እኮ😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @samiraethiopia985
    @samiraethiopia985 7 месяцев назад +92

    የእኔ እናት ልጁት ስትሰቀሰቅ አንጄቴን በላችው።
    አላህ በጥበቡ በተሻለው ልብሽን ይጠግንልሽ።

    • @user-rq2iu1gx7t
      @user-rq2iu1gx7t 7 месяцев назад +2

      በጣም አናቱን መተርተር ነበር😢😢😢

  • @fitztek8119
    @fitztek8119 7 месяцев назад +14

    ይህ እጅግ አሳዛኝ ነው። እግዚአብሔር ልባቸውን ይፈውስ እና ይህን ክፉ ባል ይቀጣው።

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 7 месяцев назад +47

    ምሰኪን ልጅቷእኮ ምንም ጥፉትየለባትም እኮ ሚሰትየተባልሸው እትፍረጅባት ልጅቷን በሸታላይ እትጠይት ❤

  • @user-rn5fz9jl7v
    @user-rn5fz9jl7v 7 месяцев назад +8

    ልጅቱ አዲስ የ ህይወት ተፈታኝ ነች ፈጣሪ ይርዳት እራስዋንም እየጎዳች ነው በማልቀስ ከባድ ነው

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 7 месяцев назад +36

    ማሪያምን ልጅቷ አሳዘነቺኝ 😢😢😢እግዚአብሔር በጥሩ ወንድ ይካስሽ😢

  • @mindu64
    @mindu64 6 месяцев назад +5

    ልጅቷ በጣም ነው የተጎዳችው፣ ፈጣሪ ይጠብቃት። ሴትዮዋ ግን ባለጌ ናት። መረዳት ነበረባት።

  • @linadani6276
    @linadani6276 7 месяцев назад +32

    ሽጉጡ ፈቃድ ከሌለዉ እና ሲቪል ላይ በመዛትና በማስፈራራት ክሰሰዉና ይገባል

  • @akemanu48
    @akemanu48 7 месяцев назад +16

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ:: ልጅቱ ደግሞ ከሁሉም አንጀት ትበላለች

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 7 месяцев назад +48

    እሱ ሄደ እንጂ እሷ መጣችበት 😢😢😢😢እባክሽ ይቅር በያት አስለቀሰችኝ ስንት ፈጣጣ አለ እኮ ይች እኮ ትትናዋ ይበቃል እንደውም ሸልሚያት ማርያምን ምርጥ ሴት ናት 😢ስታሳዝን ፈጣሪ ይክስሻል😢

  • @bashodada6515
    @bashodada6515 7 месяцев назад +10

    አንተ ልጅ አንተ ጀግና አንተ በግለሰብ አይደለም በአገር ደረጃ ነው መሸለም ያለብህ በእውነት ጌታ ይጠብቅህ ክፉ አይንካህ ግን እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 7 месяцев назад +134

    የስደት እህቶቼ በየሄዳችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሃገራችሁ ያብቃችሁ🌹🌹🇪🇹👌

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 6 месяцев назад +2

    ብሩንማ አይታ ነዉ! ሚስቱማ በእድሜዋ ተመጣጣኝ ሆነዉ ነዉ። ሚስቱ መብቷ ነዉ። ይህች ወጣት የተመኘችዉን ህይወት ስላገኘች አይኗን ጨፍና ነዉ የገባችበት።

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q 7 месяцев назад +57

    ትንሿኮ ያለሀጥአቷ አጥፍቻለሁ ማለቷ የትሕትና ጥግ አሳየች ወይኔ አሳዘነችኝ😭
    የልጆቹ እናት ግን ስለ ባልሽ ጥፋት ለምን በይው እሷ ለራሷ ተበዳይ ነች😢

    • @sofihabesha2935
      @sofihabesha2935 7 месяцев назад +4

      በጣም

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 7 месяцев назад +1

      እኳ

    • @user-ci3dk7cw3j
      @user-ci3dk7cw3j 7 месяцев назад +1

      በጣም ስታሳዝን😢😢

    • @aaa-ih3rc
      @aaa-ih3rc 7 месяцев назад +2

      😂😂ጭራሽ ምኑን ወደሽው ነው አላለችም

    • @user-do6zs9lg7q
      @user-do6zs9lg7q 7 месяцев назад

      @@aaa-ih3rc አምልጧት ነው አይፈረድባትም😁
      እንጂማ እሷኮ ቀድማ ወደዋለች😁 እና ምኑን አይታ ይሆን የወደደችው😁
      ሳታውቀው ነዉዴ ያገባችዉ 😁😁

  • @user-um8gs7gg3g
    @user-um8gs7gg3g 6 месяцев назад +3

    ልጅቷ በጣም ነው የምታሣዝነው እንዳልክ አግዛት እንዳትታመም

  • @hirut7396
    @hirut7396 7 месяцев назад +73

    ከገና ከጅምሩ ሳየው ሰቀጠጠኝ እንዳልክዬ እራስህን ጠብቅ እንወድሀለን ክፍን መስማት እንፈልግም ኑርልን

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      የኔ መልካም ደምሪኝ

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g 7 месяцев назад +1

      እኔ አንቅጠቅጠን

  • @edengebragzabher8448
    @edengebragzabher8448 7 месяцев назад +17

    ሚስትየዉ በጣም ባለጌ ሴት ናት ህፃን ልጅ ላይ መፍረድ አይከብድም ልጅቱዋ ምንም ጥፋት የለባትም

    • @RffvjRffvjc
      @RffvjRffvjc 6 месяцев назад

      ሚሰትየዋ ምንም ጥፋት የለባትም ትዳረነው የተበተነው

    • @user-bg6qo7bq1e
      @user-bg6qo7bq1e 5 месяцев назад

      እንደዚህ አይባልም

    • @user-zf4dq3eo1g
      @user-zf4dq3eo1g 2 месяца назад

      ሚስትየዋ ባለጌ ነቺ ሰዉን መረዳት አለባት

  • @abdimamedjama7368
    @abdimamedjama7368 7 месяцев назад +60

    የሻጭ እና ገበያ አለመገናኘት ይሉሀል ይሄ ነው 💔💔እውነተኛ የልብ አፍቃሪ ሲገኝ እውነተኛ ተፈቃሪ.ሲታጣ❤❤ያሳዝናል የልጅቷ ሁኔታ💔💔💔

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 6 месяцев назад +2

    ዋው እንዳልክዬ ወይ ጣጣ ፊጣሪ ይርዳህ በርታ እራሰህን ጠብቅ

  • @HannaM-f7i
    @HannaM-f7i 7 месяцев назад +52

    ልጅቷ ላይ ምንም ጥፋት አይታየኝም እንደውም በጣም ነው የተጎዳችው ብቻ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣት!! አንተን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪ ይጠብቅህ ሁሉም ሴት ከዚህ ፕሮግራም ትልቅ ትምህርት መማር አለባቸው ::

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp 6 месяцев назад +4

    ሰውየው ከቻለ ሁለቱን ማግባት አለበት ይቼላል ከዝሙት

  • @user-bv8yc8kq5l
    @user-bv8yc8kq5l 7 месяцев назад +27

    እባክኽ የኔ ልጅ አንተ የሰውን ችግር ስትፈታ እራስህን ችግር ላይ እንዳትጥል እኔ ተሳቅቄ ሞትኩ እኮ

  • @getanehket
    @getanehket 7 месяцев назад +3

    የልጆቹ እናት ልክ ናት በእድሜ መግፋቱን ስታቅ ማጣራት ነበረባት እንዳልክ ወንዱ እራስህን ጠብቅ እንፈልግሀለን

  • @user-bh2xf9vu7h
    @user-bh2xf9vu7h 7 месяцев назад +27

    አይዞሽ አታልቅሽ ከዚህ ቆሻሻ ባለጌ ገላገለሽ ምስት ተብዬ እባክሽን በቆሻሻ ቃላት አትጉጂያት ባልሽን እሰሪ

  • @yirgusisay8647
    @yirgusisay8647 6 месяцев назад +1

    ሴትዮዋ የአምሮ ውሥንነት አላት። እቺ የህይወት ተሞክሮ እንኳን የሌላት እንቦቀቅላ ልጅ በጣም በሣል ልጅ ናት። እግዚአብሄር የበለጠውን ይሥጣት።

  • @medujemal2981
    @medujemal2981 7 месяцев назад +41

    😢😢😢😢የኔ እህት አለቃቀሷ አስለቀሰኝ ለገንዘብ ብላ እንደዚ አታለቅስም በጣም ስለምትወደው ነው ተጎታለች ሚስትዬው ደግሞ ስሜታዊ ስለሆነች የምታወራው ወሬ አግባብ አይደለም

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 7 месяцев назад +1

      አይደለም ቤተሠብ ሥላሣወቀች ነው ሥለወደደችው አይደለም ገንዘቡንም ወዳነው

  • @user-if3sf2ni2m
    @user-if3sf2ni2m 7 месяцев назад +5

    የመጀመሪያዋ በመሆኑ ልትጎዳ ትችላለች ብዙ ፈተናዎች ይገጥማሉና በህይወት ለእናትሽ ስትይ ራስሽን አረጋግተሽ መኖር አለብሽ መካስም አለበት አቶ ኤፍሬም

  • @HgGu-lj4vq
    @HgGu-lj4vq 7 месяцев назад +42

    ሴቶች ተጋገዙ እንጅ ለምን ትጣላላችሁ ባልሽ እየካደሽ ልጅቱ ምን ታርግሽ ተንከባከባት መጣት ክፉነው በተለይ ለተማሪ ተረጅያት እባክሽ❤

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 месяцев назад +7

    ተማሪዋ እናት አልሞተችብሽም አይንሽን አላጠፋ ።ጤናሽን ደህና ከሆንሽ። ሰውየውን ተይው አይጠቅምሽም።። በልጆቹ እናት ላይ የማገጠ።።ለአንቺም ልጅነትሽን እስክታጪ ነው።።

    • @user-lp7op4tt5b
      @user-lp7op4tt5b 6 месяцев назад

      ውነት ነው ቤተሰብ አላት ጤነኛ ናት ተማሪ ናት ብዙ ወደፊት አላት ምንድነው እንደዚህ ማልቀስ

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 7 месяцев назад +18

    😢😢😢ልጅትዋ ስታሳዝን በእውነት። ሚስቱ ተብየ አትፍረጅባች። ሌሎችኮ ማግጠውም አይናውጣ ናቸውም

  • @hermelawolde1950
    @hermelawolde1950 7 месяцев назад +4

    ልጅቷ ስታለቅስ የኔ ማልቀስስ 🥺🥺🥺 በጣም ነው ምታሳዝነው መከዳት ከባድ ነው አይዞሽ እህቴ ጌታ ያበርታሽ 🥺🥺🥺

  • @sishaia6875
    @sishaia6875 7 месяцев назад +54

    እዳልክየ የእኛ አሌታ ምርጥወድማችን ጀግና ሺአመት ያኑሩህ የባሌጌዎች መዳኒት ❤❤❤

    • @Abraha609
      @Abraha609 7 месяцев назад

      ልጁን በከቱ ውዳሴ ገደል አትክተቱት

    • @sishaia6875
      @sishaia6875 7 месяцев назад

      ምን አርገን ገደልነው እህቴ

  • @IbsaZewude
    @IbsaZewude 3 месяца назад +1

    የምታቀርበው ንግግር ደስ የሚል እና ያልተለመደ ነው ።ነገር ግን ክፍል 1ን እይታን ሌለኛውን ክፍል ለማግኘት እየተቸገርን ነው ይስተካከል ።አሪፍ በዚሁ ይቀጥል።

  • @KalkidanMerise
    @KalkidanMerise 7 месяцев назад +35

    በጣም ከባድ ጊዜ ላይ ነው የደረስነው በስመአብ ለሁላችንም አስተዋይ ልቦናን ያድለን ☝️

  • @KelemeworkTsegaw
    @KelemeworkTsegaw 2 месяца назад +1

    የካሜራአዳኞች አይዟችሁ በርቱልን የዘመኑን ትውልድ የሕሊና ሐንካሣ እና የአእምሮ ዝገት የተበተበው እንዲሁም የአወረው በኃጢዓት የጎለመሰ ትውልደ ዓመፃ በአዳኙ ካሜራ አርበድብዱልኝ

  • @aronbrhane374
    @aronbrhane374 7 месяцев назад +53

    ኤፍሬም የስራህን ይስጥህ የሰው ልብ ሰበርክ በተለይ የኮሌጆ ተማሪ በማታቀው ሂወቷን ልቧን ጎዳህው በጣም ያሳዝናል

    • @memehirumadamo2803
      @memehirumadamo2803 7 месяцев назад +1

      እግ/ር አምላክ የስረውን ይስጣው

    • @GenetGeni-ob4kb
      @GenetGeni-ob4kb 7 месяцев назад +1

      አሬፋ አትማርም ምን አሩጦ አጋደማት ገንዘብ የማይሠራው የለም ገንዘቡን አይታነው

  • @user-tr8ni6yk6p
    @user-tr8ni6yk6p 6 месяцев назад +2

    አይ ሒወት መድሀኒ አለም ፍረድ አባ ታችን ዝም አትብል ጌታሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 7 месяцев назад +28

    እባክህ ወንድም አለም እራስህን ጠብቅ ቅዱስ ሚካኤል ክአንተ ጋር ይሁን

    • @HtymiTuba5335
      @HtymiTuba5335 7 месяцев назад

      የኔ ማር እስኪ ደምሪኝ

  • @user-yf4fm9pm6t
    @user-yf4fm9pm6t 7 месяцев назад +3

    የኔ አብሮ ማልቀስስ አሳዘነችኝ ሚስትዬዋ ግን በጣም ሀይለኛ ናት ሰው መረዳት አትችለ

  • @OmririfufuAmals
    @OmririfufuAmals 7 месяцев назад +15

    ራስህን ጠብቅ ታስፈልገናለክ እንዳልካችን 😢😢😢😢አላህ ይጠብቅህ

  • @AstuAstu-sw6tu
    @AstuAstu-sw6tu 7 месяцев назад +7

    እንዳልክ በጌታ ያለ ጋርድ አትቀሳቅስ እራስህን ጠብቅ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ 🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @meserettsegaye6343
    @meserettsegaye6343 7 месяцев назад +17

    እውነት ነው እንዳልክ አልፎ እንደ ዘበት ይወራ ይሆናል ልጅቷ ግን እናቷን እያስበች ነው ሁለታችሁም ስውየውን ወደህግ ቦታ 😢😢❤

  • @feriotdechasa1606
    @feriotdechasa1606 7 месяцев назад +9

    እንዳክ ወንድማችን እራስህን እየጠበክ እግዚአብሔር ይጠብህ የእኔ ውድ አይዞሽ

  • @jamilatub-tt1lp
    @jamilatub-tt1lp 7 месяцев назад +189

    ሚስኪን ልጂቱ ስታሳዝን ልብዊን ስብርብር ነው ያደርጋት ሁለታቺሁም ሴቶቺ ታሳዝናላቺሁ ባለትዳር ወድወቺ ኢኒፎርም ቢሰፋላቸው ብየ ተመኘሁ

    • @emuhuzeyfaYoutub270
      @emuhuzeyfaYoutub270 7 месяцев назад

      Lbon Allah ytegnlat🎉🎉

    • @user-ev9em3ir3r
      @user-ev9em3ir3r 7 месяцев назад +1

      😅😅😅😅

    • @user-ev9em3ir3r
      @user-ev9em3ir3r 7 месяцев назад +1

      አረው😅😅😅

    • @degusirba1569
      @degusirba1569 7 месяцев назад +1

      ለሴቶችስ ???

    • @saadadxb8820
      @saadadxb8820 7 месяцев назад +1

      ወይኔ አንተ ልጅ እረ እራስህን ጠብቅ😢😢😢😢

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 7 месяцев назад +3

    አቀናብረዉ እንዳይገሉህ በመተታቸዉ እንዳያበላሹህ አትጨብጥ ተጠንቀቅ ወንድሜ ገብርኤል ይጠብቅህ አሰራት አዉጣ ለቤተ ክርሰቲያን እንዲጠብቅህ

  • @fnfnea
    @fnfnea 7 месяцев назад +20

    ሴትዋይ ግን ባለጌ ነች ልጅትዋ ግ ስታሳን መዓረይ ኣይዞሽ

    • @bereketabtaye9835
      @bereketabtaye9835 7 месяцев назад +1

      ሚስትየው ታስጠላለች

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 7 месяцев назад +1

      አንዳንዴ ወንዶች እኮ ወደ ዉጭ የሚሄዱት ወደው አደለም...... መሄዳቸው ደግፌ ሳይሆን

  • @Bet1771
    @Bet1771 7 месяцев назад +2

    ሚስትየዋ ጠንከሪ እና ኑሮሽን ጀምሪ። እንዴት አድርገሽ ብቻሽን ልጆችሽን እንደምታሳድጊ አስቢ። ሲያይሽ ወደ አንቺ ዞር አላለም። ደንግጦ ከሆነ እራሱ ቤቱን ከፈለገ የትም አይሄድም። ይቅርታ ብሎ ይመጣል። ካልፈለገም አስረሽ አትይዥውም። እሷን ግን አትውቀሻት። ምንም አላወቀችም።

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 7 месяцев назад +26

    እንዳልክ እራስህን ጠብቅ ማግኝት የምትፈልጋቸውን ሰዎች ፍተሻ አስደርግ በተረፈ አላህ ይጠብቅህ

  • @mabertbelay6614
    @mabertbelay6614 3 месяца назад +1

    ወይኔ ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች ግን ትልቋ በጣም ታናድዳለች እንዳልክ እራስህን ጠብቅ😊😊😊

  • @misteremekonnen8489
    @misteremekonnen8489 7 месяцев назад +20

    ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች። ፍቅር ውስጥ ገብታለች እሱ ግን ልጆቹን ክዷል እ/ር የስራውን ይሰጠዋል። ለልጅቷ አይሆንም። ባይታወቅበት እሷንም አሶልዶ ሌላ የኮሌጅ ተማሪ ጋር ላለመሄዱ ምን ዋስትና አለ

    • @rabia4266
      @rabia4266 7 месяцев назад +2

      በጣም😢😢😢

  • @user-sd4wx2mp9r
    @user-sd4wx2mp9r 7 месяцев назад +3

    አፍፍፍፍፍፍ የስውየው ሚስት ከባድ ስው እንዴ ይህን ቆንጆ ልጅ አይዞሽ እንደዚህ ቀስምሽ አይስበር ህይወት ይጥላል ተፅናኚ

  • @user-bd1go6sb2e
    @user-bd1go6sb2e 7 месяцев назад +35

    ❤❤❤ዕዳልካችን እራስህን ጠብቅ ወንድማችን አተ እኮ ትለያለህ ❤

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega 7 месяцев назад +4

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማ ፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን ። እህቶቼ ፈጣሪ የተሻለውን ሰላም ይስጣቹ እንዳልክዬ የኔ ወንድም እራስህን ጠብቅ ። ልጅቷ ምንም አታውቅም ሰውየው ነው ቁሻሻ

  • @genzebjemal1051
    @genzebjemal1051 7 месяцев назад +36

    የዝህ ሰውየ ትቢት ደሞ ነውር መስራቱን እረስቶት ነው ከቱ😂😂😂😂

  • @danikidane5923
    @danikidane5923 7 месяцев назад +2

    Abo ante jegena neshe endaleke winer❤❤❤❤❤jegena wende neh abo yemechehe bro

  • @hirut7396
    @hirut7396 7 месяцев назад +104

    የውሽምዬው ለቅሶ ልብ ይሰብራል 😢😢😢😢😢ይሄ የተረገመ ሽማግሌ

    • @rabia4266
      @rabia4266 7 месяцев назад +1

      😂😂😂😂ከሱ የአንች አባባል😂😂😂

    • @medihingirmay1494
      @medihingirmay1494 7 месяцев назад +1

      አሳዝናኝ እያለቀስኩ ነበረ ግን ያንቺ ኮሜንት አሳቅሽኝ😂😂😂

    • @hargewoinamare3810
      @hargewoinamare3810 7 месяцев назад +1

      ድምፃ የእፁብ ድንቅ የሬድዬ ድራማ ላይ የስራችውን ይመስላል

    • @user-cm8fq9ke2i
      @user-cm8fq9ke2i 7 месяцев назад

      እንዴት እንዳሳዘነችኝ uffffff

    • @zemyeendris
      @zemyeendris 7 месяцев назад

      ወላሂ እኔ እራሱ በጣም አሳዘነችኝ ጉድ እኮ ነው እንዳው አላህ ይድረስልን ለሁላችንም

  • @cvgf6232
    @cvgf6232 7 месяцев назад +3

    ወንድሚ አላህይጠብቅህ እራስህን ጠብቅ እኔ ወላሂ ልክ አደወድሞቸነው የምሣሣልህ ወይኔ ትንሻ ደሞ ስታሳዝን አይወዶች የሥራችሁን ይስጣችሁ

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 7 месяцев назад +25

    ልጅቱስታለቅስ ከባድነው😢😢😢😢 ላጤነኝ ብሎ ያጭበረበራት😢😢😢 የስራውን ይስጠው😢😢 በርች የልጁም እናት አይዞሽ ቢያፈቅርሽ ኑሮ ልጅቱን አይዝምነበረ ገባሽ ልጅቱ ምንም ጥፋት የላት😢😢😢😢

    • @Tmesgne
      @Tmesgne 7 месяцев назад +3

      ያለማፍቀር አይመስለኝም አንዳንድ ሀብታሞች ሸሌ ናቸው መሄድ ይወዳሉ😢😢ይሄ የተረገመ ልባቸውን ሰበረው😢

    • @samsung-jq3gs
      @samsung-jq3gs 7 месяцев назад +1

      😢😢😢😢

    • @Enatnshwubet
      @Enatnshwubet 7 месяцев назад +1

      Momiloveyou ንግግርሽ ልብ ይሰብራ ካልወደዳት. ለምን አገባት ንገሪኝ እስኪ. ነገባንች ምን እንደሚደርስ አታውቂም

    • @momiloveyou9881
      @momiloveyou9881 7 месяцев назад

      @@Enatnshwubet ክክክ ምኑነው የሚሰብረው አሽቃባጭ የመጀመሪያ ሚስቱ የልጆቹ እናት እያለች ምን ሌላ ወሰደው መሰለሽ ወዶት ሄደጅ ልጅቱ የሰው ትዳር አልበጠበጠች ሲጀመር የመጀመሪያዋ ባትመቸው መሰለኝ ከወጣት ሴት የሄደው ቢያፈቅራትማ ምንም ትሁን አብሮት ይኖራን ልጆች ስላላትነው እጅ አይግን ከመኮመትሽ አስተውይ

  • @user-be9cb1cu9o
    @user-be9cb1cu9o 7 месяцев назад +3

    ይዞት ይሂድ ና ልጅቷ ከልቧ ነው ያመነችው ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ እንዳልክ ግን እራስህን ጠብቅ እባክህ ምክር ስማ ብቻህን አትንቀሳቀስ

  • @RehatLove
    @RehatLove 7 месяцев назад +10

    ያረቢ የልጅቷ ለቅሶ ልብ ይሰብራል አይዞሽ አላህ የተሻለዉን ይስጥሽ ማማየ አይዞሽ 😢😢😢😢 ሚስትዬዋ ደግሞ አናደደችኝ ለምን ትፈርጅባታለሽ

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 6 месяцев назад +2

    እዳልክ እባክህ በአላህ እራስህን ጠብቅ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yasin-nt5rx
    @Yasin-nt5rx 7 месяцев назад +10

    ዉይ ዉይ ዉይ የኮሌጅ ተማሪዋ በጣም ታሳዝናለች አንጀቴን በላችኝ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ የተሻለዉን ይሰጥሻል አይዞሽ የኔ አልቃሻ

  • @ethiojole
    @ethiojole 7 месяцев назад +4

    ሚስኪን ልጅቷ አሳዘነችኝ እንዳልክ አፅናናት 😢😢😢

  • @user-lc3cr4cw6c
    @user-lc3cr4cw6c 7 месяцев назад +24

    በምንም አይነት መንገድ እሱን እንዳታቀርበዉ ተፀፅቻለሁ አንተን አግኝቼ ማዉራት እፈልጋለሁ ቢልክ እንዳታገኘዉ ይጎዳካል እባክህ 🙏

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f 7 месяцев назад +2

    ወይ ወይ ወይ በጣም አጀቴን በላችኝ 😢😢😢😢ሚስትየዋ ታሳዝናለች ለዚህ ተጠያቂ ባልየው ለዝው 😢😢😢እንዳልክ እራስህን ጠብቅ

  • @hshs7s-nt9yh
    @hshs7s-nt9yh 7 месяцев назад +9

    ወንድም አለሜ እባክህ እራስን ጠብቅ ይኸ ወስላታ ኮርማ እንዳይጎዳህ አላህ ጥብቅ ያርግህ የኔ አንበሳየ ንጉስ 🎉

  • @FatmaKh-dz8kk
    @FatmaKh-dz8kk 7 месяцев назад +2

    ጉደኝያዝእባክህወድማችን

  • @user-zh6lt9md2h
    @user-zh6lt9md2h 7 месяцев назад +60

    በጣም አሳዘኑኝ ሁለቶቹም😢😭

    • @AtsedeAsalif-qe1lu
      @AtsedeAsalif-qe1lu 7 месяцев назад

      yene enate setasazenendete anejeten belaschewo befwtari tadeya mane yitamene gobeze ere fetarineme eresanewo segachene eyetechawetebenewo

    • @user-zh6lt9md2h
      @user-zh6lt9md2h 7 месяцев назад

      @@AtsedeAsalif-qe1lu ውዴ ደሚርኝ♥️♥️♥️♥️🤙

  • @user-xk4hy5cx1v
    @user-xk4hy5cx1v 7 месяцев назад +2

    እንደልብ በጣምነው እመማሰግንህ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hannatesfaye6812
    @hannatesfaye6812 7 месяцев назад +10

    ልክነው ባልዋን ተይላት ልጆቹ ይፈልጉታል እሺ በፊት አላወቀችም አሁን ግን ትተው የሰው ባል

  • @BizunehGirma878
    @BizunehGirma878 7 месяцев назад +7

    አንተን አለመደነቅ አልቻልኩም you are gentleman bro

  • @zainabyzz
    @zainabyzz 7 месяцев назад +24

    ሁለቶችም በጣም ያሳዝናሉ😢😢😢😢

  • @medihingirmay1494
    @medihingirmay1494 7 месяцев назад +7

    ከሚስቱ ይልቅ ልጅትዋ አሳዘነችኝ አስለቀሰችኝ 😢😢😢

  • @user-sc3yo6hf1p
    @user-sc3yo6hf1p 7 месяцев назад +8

    ልጅት በጣም አሳዘነችኝ ከልጆች እናት የበለጠ ፈጣሪ ትግስቱን ይስጥሽ

  • @user-wq9oj1hy1c
    @user-wq9oj1hy1c 7 месяцев назад +2

    አቤት እዳልክ ይችን ብቻ አዲሷን አብረው ይቀጥሉ እዳትል

  • @genetmelese7487
    @genetmelese7487 7 месяцев назад +12

    የኔ እናት ምንም ጥፋት የለባት ልጅቶ😢

  • @siedyoutube7357
    @siedyoutube7357 6 месяцев назад +1

    የልጀቱ አሰታዋይነት ይገረማል የሰነልቦና ሰወችግረ አገናኛት

  • @sirajbeshere9281
    @sirajbeshere9281 7 месяцев назад +33

    ውሽማዋ በጣም አስተዋይ ነች አይ ኤፍሬም ውርደታም

  • @user-qd2xq1ky6y
    @user-qd2xq1ky6y 7 месяцев назад +1

    ምንም አልልም ፈጣሪ ይጠብቅህ ሰጣኑ እየተጫወትክበት ነውና ቁዱሳኖች አብረዉህ ያጋዙ በገባህበት ይግቡ ክብለካ ይደሊ ዝሐወይ

  • @abezash921
    @abezash921 7 месяцев назад +8

    በዚህ ምሽት ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ እህት ወንድሞቼ ከስደትም በሰላም በጤና ይመልስን 😢ታማኝ ባል ይስጠን😅😅😅😅😊😊

  • @mignotefikre5969
    @mignotefikre5969 7 месяцев назад +2

    ምን አይነት እይታ ነው ሴትየዋ ሰለፍቅር እንዲህ ይባላል መሰፈር የሌለው ፍቅር ነው

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g 7 месяцев назад +29

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልብ ይፍጠርልን
    ታማኝ ሰው ያድርገን ለሁላችንም
    የማዳም ቅመሞቼ የማታ እንጀራ ይስጠን መጨርሻችንን ታሳምርልን
    እማ ፍቅር ድንግል ማርያም እናታችን ❤❤❤

  • @AmsalMengistu-bo8fw
    @AmsalMengistu-bo8fw 7 месяцев назад

    ልጅቷ በጣም ታሣዝናለች ምን አይነት አሥተዳደግነው ያደገችው ጨዋ፣ህሊና ያላት ቅንነች አልቅሣ ምተች እኔን

    • @user-pt6pj2qu3l
      @user-pt6pj2qu3l 7 месяцев назад

      ወንድምዬ በእናትህ ራሥህን ጠብቅ በእናትህ በእናትህ እኔ ፈራሁ አደራህን

  • @tinateare6235
    @tinateare6235 7 месяцев назад +19

    ልጅትዋ ምን አረገች የሂወት ተሞክሮም የላትም ያላት አቅም ማልቀስ ነዉ

  • @hawasamanin1762
    @hawasamanin1762 7 месяцев назад +3

    እዳልክ አረ በአላህ እዳያሥገድልህ አሥፈታኝ መሥሎ ቀረቦ በሰወች እዳያሥገድልህ እባክህን አላህ አብሮህ ይሁንበዛላይ

  • @user-wt6xq1yd5z
    @user-wt6xq1yd5z 7 месяцев назад +21

    አረ ይሄ ሰውዬ እንዳይደፋህ ፈራሁ ሀብታሞች በገንዘባቸው ነው ሚያስቡት😢😢😢

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 7 месяцев назад +1

    ይሄኛ part ባይሰራ ባይሆን ባይነኝ የህግ ሚስቱ ማወቅ ፈልጋ የነበረው ጥርጣሬዋን የሚያሳምን ነገር ነበር ያም እውነቱን አውቃለች የቀረውን በሰከነ አስተሳሰብ በግልፅ ከሽማግሌ ቁጭ ብሎ ከስህተቱ እንዲመለስ ማድረግ ነበረባት ግን ሳስባት Boss lady ነገር ናትና :ተማሪዋ ሰው ያስፈልጋታል ተጎድታለች ስብራቷን የሚጠግን

  • @user-lj8kj1uz5m
    @user-lj8kj1uz5m 7 месяцев назад +7

    እኔ ከአድሥ አበባዋ ልጅቷ አሣዘነችኝ ፍቅር ሁኖባት ነው። ሁላቹህም አትፍረዱባት እሥከ ምረሣው ገና ብዙ ፈተና አለባት ፍቅር ቶሎ የማይለቅ በሽታነው እኔ ከሥድሥት አመት በፊት የምወዳት ልጅ ነበረች እና አድራሻዋ ሁሉ ጠፍቶ እሥካሁን ድረሥ እኔ እሥከሚገረመኝ ድረሥ በህልሜ ሁሉ ትመጣብኝ አለች

    • @TamesgenDagen
      @TamesgenDagen 7 месяцев назад

      እኔ እራሱ በህልሜ እየመጣህብኝ ተቸገርኩኝ❤

  • @sefinaahmed7792
    @sefinaahmed7792 7 месяцев назад +1

    በአላህ ራስህን ጠብቅ ኢንዳልክ ፕልስ ወላሂ ስለንታ ሰስብ ይጫቀኛል አላህ ይጠብቅህ አንታ ማልካም ሰው ነህ ሰወች ማልካም ሰዉ አይፋልጉም

  • @user-do6zs9lg7q
    @user-do6zs9lg7q 7 месяцев назад +8

    እንዳልክዬ የኔ ጀግና ስላንተ የምር ፈርቻለሁኝ እግዚአብሔር ካንተጋ ይሁን😢

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 7 месяцев назад +2

    ትክክል ናት ሚስትዮዋህ እኩያዎን ጋር መዋል ነበረባት አሁንም ሰውየው ወደ ህግ መውሰድ